ሉቃስ 15:9 NASV

9 ባገኘችውም ጊዜ ወዳጆቿንና ጐረቤቶቿን፣ በአንድነት ጠርታ፣ ‘የጠፋብኝን የብር ሳንቲም አግኝቻለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ’ ትላቸዋለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 15:9