ሉቃስ 16:15 NASV

15 እርሱም እንዲህ አላቸው፤ “እናንተ በሰዎች ፊት ራሳችሁን የምታጸድቁ ናችሁ፤ እግዚአብሔር ግን ልባችሁን ያውቃል፤ በሰዎች ዘንድ የከበረ፣ በእግዚአብሔር ፊት የረከሰ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 16:15