ሉቃስ 16:2 NASV

2 ስለዚህ አስጠራውና፣ ‘ይህ የምሰማብህ ምንድን ነው? ከእንግዲህ አንተ መጋቢ ልትሆነኝ ስለማትችል፣ የምታስተዳድረውን ንብረት መቈጣጠሪያ ሒሳብ አስረክበኝ’ አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 16:2