ሉቃስ 16:31 NASV

31 አብርሃምም፣ ‘ሙሴንና ነቢያትን የማይሰሙ ከሆነ፣ አንድ ሰው ከሙታን ቢነሣ እንኳ አያምኑም’ አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 16:31