ሉቃስ 17:24 NASV

24 ምክንያቱም መብረቅ በርቆ ሰማዩን ከዳር እስከ ዳር እንደሚያበራ፣ የሰው ልጅም በሚመጣበት ቀን ልክ እንደዚሁ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 17:24