ሉቃስ 17:33 NASV

33 ሕይወቱን ለማሰንበት የሚፈልግ ሁሉ ያጣታል፤ ሕይወቱን አሳልፎ የሚሰጥ ግን ያቈያታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 17:33