ሉቃስ 17:7 NASV

7 ደግሞም ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “ከእናንተ መካከል አንድ ሰው ዐራሽ ወይም በግ ጠባቂ የሆነ አገልጋይ ቢኖረው፣ ከዕርሻ የተመለሰውን አገልጋዩን፣ ‘ቶሎ ወደ ማእድ ቅረብ’ ይለዋልን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 17:7