ሉቃስ 18:11 NASV

11 ፈሪሳዊውም ቆሞ ስለ ራሱ እንዲህ ይጸልይ ነበር፤ “እግዚአብሔር ሆይ፤ እኔ እንደ ሌላው ሰው ሁሉ ቀማኛ፣ ዐመፀኛ፣ አመንዝራ፣ ይልቁንም እንደዚህ ቀረጥ ሰብሳቢ ባለመሆኔ አመሰግንሃለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 18:11