ሉቃስ 18:13 NASV

13 “ቀረጥ ሰብሳቢው ግን በርቀት ቆሞ፣ ወደ ሰማይ ቀና ብሎ ማየት እንኳ አልፈለገም፤ ነገር ግን ደረቱን እየደቃ፣ ‘እግዚአብሔር ሆይ፤ እኔን ኀጢአተኛውን ማረኝ’ ይል ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 18:13