ሉቃስ 18:39 NASV

39 ከፊት የሚሄዱ ሰዎችም ዝም እንዲል ገሠጹት፤ እርሱ ግን፣ “የዳዊት ልጅ ሆይ፤ ማረኝ!” እያለ አብዝቶ ጮኸ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 18:39