ሉቃስ 19:15 NASV

15 “ይሁን እንጂ ይህ መስፍን ንጉሥ ሆኖ ወደ አገሩ ተመለሰ፤ እነዚያ አገልጋዮቹም እርሱ በሰጣቸው ገንዘብ ነግደው ምን ያህል እንዳተረፉ ለማወቅ አስጠራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 19:15