ሉቃስ 19:30 NASV

30 “በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሂዱ፤ ወደዚያም ስትገቡ ማንም ገና ያልተቀመጠበት ውርንጫ ታስሮ ታገኛላችሁ፤ ፈትታችሁ ወደዚህ አምጡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 19:30