ሉቃስ 19:5 NASV

5 ኢየሱስም እዚያ ቦታ ሲደርስ፣ ቀና ብሎ፣ “ዘኬዎስ ሆይ፤ ዛሬ አንተ ቤት መዋል ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 19:5