ሉቃስ 2:25 NASV

25 በዚያን ጊዜ ጻድቅና ትጒሕ የሆነ ስምዖን የሚባል አንድ ሰው በኢየሩሳሌም ይኖር ነበር፤ እርሱም የእስራኤልን መጽናናት የሚጠባበቅና መንፈስ ቅዱስ በላዩ ያደረሰው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 2:25