ሉቃስ 2:48 NASV

48 ወላጆቹም ባዩት ጊዜ ተገረሙ፤ እናቱም፣ “ልጄ ሆይ፤ ለምን እንዲህ አደረግኸን? አባትህና እኔኮ ተጨንቀን ስንፈልግህ ነበር” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 2:48