ሉቃስ 2:51 NASV

51 ከዚያም አብሮአቸው ወደ ናዝሬት ወረደ፤ ይታዘዝላቸውም ነበር። እናቱም ይህን ሁሉ ነገር በልቧ ትጠብቀው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 2:51