ሉቃስ 20:1 NASV

1 አንድ ቀን ኢየሱስ ሕዝቡን በቤተ መቅደስ ሲያስተምርና ወንጌልን ሲሰብክ የካህናት አለቆች፣ ጸሐፍትና ሽማግሌዎች ተሰብስበው ወደ እርሱ መጡ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 20:1