ሉቃስ 20:14 NASV

14 “ገበሬዎቹ ግን ልጁን ባዩት ጊዜ፣ ይህ እኮ ወራሹ ነው፣ ‘ኑና እንግደለው፤ በዚህም ርስቱ የእኛ ይሆናል’ እየተባባሉ ተመካከሩ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 20:14