ሉቃስ 20:21 NASV

21 ሰላዮቹም እንዲህ ሲሉ ጠየቁት፤ “መምህር ሆይ፤ አንተ ትክክለኛውን ነገር እንደምትናገርና እንደምታስተምር እንዲሁም የእግዚአብሔርን መንገድ በእውነት እንደ ምታስተምርና ለማንም እንደማታደላ እናውቃለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 20:21