ሉቃስ 20:28 NASV

28 እንዲህም አሉት፤ “መምህር ሆይ፤ አንድ ሰው ሚስት አግብቶ ልጅ ሳይወልድ ቢሞት፣ ወንድሙ መበለቲቱን አግብቶ ልጆች በመውለድ ለወንድሙ ዘር እንዲተካ ሙሴ ጽፎልናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 20:28