ሉቃስ 21:8 NASV

8 እርሱም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “እንዳትስቱ ተጠንቀቁ፤ ብዙዎች፣ ‘እኔ እርሱ ነኝ’ በማለት፣ ደግሞም፣ ‘ጊዜው ቀርቦአል’ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ እናንተ ግን እነርሱን አትከተሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 21:8