ሉቃስ 22:11 NASV

11 ለቤቱም ባለቤት፣ ‘መምህሩ፣ ከደቀ መዛሙርቴ ጋር የፋሲካን እራት የምበላበት የእንግዳ ክፍል ወዴት ነው? ይልሃል’ በሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 22:11