ሉቃስ 22:2 NASV

2 የካህናት አለቆችና ጸሐፍትም ሕዝቡን ይፈሩ ስለ ነበር፣ እንዴት አድርገው ኢየሱስን እንደሚያስወግዱት መንገድ ይፈልጉ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 22:2