ሉቃስ 22:64 NASV

64 ዐይኑንም ሸፍነው፣ “እስቲ ትንቢት ተናገር፤ የመታህ ማነው? እያሉ ይጠይቁት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 22:64