ሉቃስ 22:8 NASV

8 ኢየሱስም፣ “የፋሲካን እራት እንድንበላ ሄዳችሁ አዘጋጁልን” ብሎ ጴጥሮስንና ዮሐንስን ላካቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 22:8