ሉቃስ 23:14 NASV

14 እንዲህ አላቸው፤ “ይህ ሰው ሕዝቡን ለዐመፅ ያነሣሣል ብላችሁ ወደ እኔ አምጥታችሁት ነበር፤ እኔም በእናንተው ፊት መርምሬው፣ ባቀረባችሁበት ክስ አንዳች ወንጀል አላገኘሁበትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 23:14