ሉቃስ 23:2 NASV

2 እንዲህም እያሉ ይከሱት ጀመር፤ “ይህ ሰው ሕዝባችንን ሲያስት፣ ለቄሳር ግብር እንዳይከፈል ሲከለክል፣ ደግሞም፣ ‘እኔ ክርስቶስ ንጉሥ ነኝ’ ሲል አገኘነው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 23:2