ሉቃስ 23:39 NASV

39 ከተሰቀሉት ወንጀለኞችም አንዱ የስድብ ናዳ እያወረደበት፣ “አንተ ክርስቶስ አይደለህምን? እስቲ፣ ራስህንም እኛንም፣ አድን” ይለው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 23:39