ሉቃስ 23:7 NASV

7 ኢየሱስ ከሄድሮስ ግዛት የመጣ መሆኑን ጲላጦስ ባወቀ ጊዜ፣ ሄሮድስ በዚያን ወቅት በኢየሩሳሌም ስለ ነበረ ወደ እርሱ ላከው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 23:7