13 በዚሁ ቀን ከደቀ መዛሙርት ሁለቱ፣ ከኢየሩሳሌም ዐሥራ አንድ ኪሎ ሜትር ያህል ወደሚርቅ፣ ኤማሁስ ወደሚባል መንደር ይሄዱ ነበር፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 24
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 24:13