ሉቃስ 24:17 NASV

17 እርሱም፣ “እየሄዳችሁ፣ መንገድ ላይ እርስ በርስ እንዲህ የምትወያዩት ምንድን ነው?” አላቸው።እነርሱም በሐዘን ክው ብለው ቆሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 24:17