ሉቃስ 24:44 NASV

44 እርሱም፣ “ከእናንተ ጋር በነበርሁበት ጊዜ፣ ‘በሙሴ ሕግ፣ በነቢያትና በመዝሙር መጻሕፍት ስለ እኔ የተጻፈው ሁሉ ይፈጸም ዘንድ ይገባል’ ብዬ የነገርኋችሁ ቃሌ ይህ ነው” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 24:44