ሉቃስ 3:16 NASV

16 ዮሐንስ ለሁሉም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “እኔ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ ነገር ግን ከእኔ የሚበረታ ይመጣል፤ እኔም የእርሱን የጫማ ማሰሪያ መፍታት የሚገባኝ አይደለሁም፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስና በእሳት ያጠምቃችኋል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 3:16