ሉቃስ 3:8 NASV

8 እንግዲህ ለንስሓ የሚገባ ፍሬ አፍሩ፤ ደግሞም በልባችሁ፣ ‘አብርሃም አባታችን አለን’ ማለትን አትጀምሩ፤ እግዚአብሔር ከእነዚህ ድንጋዮች ለአብርሃም ልጆች ማስነሣት እንደሚችል እነግራችኋለሁና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 3:8