ሉቃስ 4:17 NASV

17 የነቢዩ ኢሳይያስ ጥቅልል መጽሐፍም ተሰጠው፤ ጥቅልሉንም መጽሐፍ በተረተረው ጊዜ እንዲህ ተብሎ የተጻፈበትን ክፍል አገኘ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 4:17