ሉቃስ 4:23 NASV

23 እርሱም፣ “ ‘ባለ መድኀኒት ሆይ፤ ራስህን ፈውስ፤ በቅፍርናሆም ስታደርግ የሰማነውን ነገር እዚህ በራስህ ከተማ ደግሞ አድርግ’ የሚለውን ምሳሌ እንደምትጠቅሱብኝ ጥርጥር የለውም” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 4:23