ሉቃስ 4:25 NASV

25 ነገር ግን እውነት እላችኋለሁ፤ ሰማይ ሦስት ዓመት ከመንፈቅ ተዘግቶ ጽኑ ራብ በምድሪቱ ሁሉ ላይ በነበረበት በኤልያስ ዘመን፣ ብዙ መበለቶች በእስራኤል ነበሩ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 4:25