ሉቃስ 4:40 NASV

40 ፀሓይ መጥለቂያ ላይም፣ የተለያየ ሕመም ያደረባቸውን ሰዎች ሁሉ ወደ እርሱ አመጡ፤ እርሱም በእያንዳንዳቸው ላይ እጁን ጭኖ ፈወሳቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 4:40