ሉቃስ 5:27 NASV

27 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ከዚያ ወጥቶ ሄደ፤ ሌዊ የተባለ አንድ ቀረጥ ሰብሳቢም በቀረጥ መቀበያው ቦታ ተቀምጦ አየውና፣ “ተከተለኝ” አለው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 5:27