ሉቃስ 5:3 NASV

3 ከጀልባዎቹም መካከል የስምዖን ወደ ነበረችው ገብቶ፣ ከምድር ጥቂት ፈቀቅ እንዲያደርጋት ለመነው፤ ከዚያም ጀልባዋ ላይ ተቀምጦ ሕዝቡን ያስተምር ጀመር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 5:3