ሉቃስ 6:1 NASV

1 በአንድ የሰንበት ቀን ኢየሱስ በዕርሻ መካከል ያልፍ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱም እሸት ቀጥፈው በእጃቸው እያሹ ይበሉ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 6:1