ሉቃስ 6:17 NASV

17 ኢየሱስም አብሮአቸው ከተራራው ወርዶ ደልዳላ ቦታ ላይ ቆመ፤ ከደቀ መዛሙርቱም እጅግ ብዙ ሰዎች በዚያ ነበሩ፤ ከይሁዳ ሁሉና ከኢየሩሳሌም እንዲሁም ከጢሮስና ከሲዶና ባሕር ጠረፍ የመጣ ብዙ ሕዝብም በዚያ ነበረ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 6:17