21 እናንት አሁን የምትራቡ ብፁዓን ናችሁ፤ ኋላ ትጠግባላችሁና፤ እናንት አሁን የምታለቅሱ ብፁዓን ናችሁ፤ ኋላ ትሥቃላችሁና፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 6
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 6:21