ሉቃስ 6:35 NASV

35 ነገር ግን ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ መልካም አድርጉ፤ መልሳችሁ ለመቀበል ተስፋ ሳታደርጉም አበድሩ፤ በዚህም ወሮታችሁ ታላቅ ይሆናል፤ የልዑልም ልጆች ትሆናላችሁ፤ እርሱ ለማያመሰግኑና ለክፉዎች ቸር ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 6:35