ሉቃስ 6:48 NASV

48 ቤት ለመሥራት አጥልቆ የቈፈረና በዐለት ላይ መሠረቱን የመሠረተ ሰው ይመስላል፤ ጐርፍ በመጣ ጊዜ የውሃው ሙላት ያን ቤት ገፋው፤ በሚገባ ስለ ታነጸም ሊያነቃንቀው አልቻለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 6:48