ሉቃስ 7:39 NASV

39 የጋበዘውም ፈሪሳዊ ይህን ባየ ጊዜ፣ “ይህ ሰው ነቢይ ቢሆን ኖሮ፣ የነካችው ሴት ማን እንደሆነች፣ ደግሞም ምን ዐይነት ሰው እንደሆነች ባወቀ ነበር፤ ኀጢአተኛ ናትና” ብሎ በልቡ አሰበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 7:39