ሉቃስ 8:1

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1ከዚህ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት የምሥራች ቃል እየሰበከ በየከተማውና በየመንደሩ አለፈ። ዐሥራ ሁለቱም ከእርሱ ጋር ነበሩ፤

ሉቃስ 8:1 — NASV