ሉቃስ 8:15 NASV

15 በመልካም መሬት ላይ የወደቀውም ቃሉን ቅንና በጎ በሆነ ልብ ሰምተው የሚጠብቁ፣ ታግሠውም በመጽናት ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 8:15