ሉቃስ 8:25 NASV

25 እርሱም ደቀ መዛሙርቱን፣ “እምነታችሁ የት አለ?” አላቸው።እነርሱም በፍርሀትና በመደነቅ፣ “ይህ ነፋ ስንና ውሃን የሚያዝ፣ እነርሱም የሚታዘዙለት ለመሆኑ እርሱ ማን ነው?” ተባባሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 8:25