ሉቃስ 8:27 NASV

27 ኢየሱስ ከጀልባዋ ወደ ምድር በወረደ ጊዜ፣ አጋንንት ያደረበት አንድ ሰው ከከተማ ወጥቶ አገኘው፤ ይህ ሰው ለብዙ ጊዜ ልብስ ሳይለብስ፣ በቤትም ሳይኖር የመቃብርን ስፍራ ቤቱ ያደረገ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 8:27